ሰላም

እንኳን ወደ እናት መረጃ ድህረ ገፅ በሰላም መጡ :: በዚህ ድህረ ገፅ ስለእርግዝና ፣ ወሊድና ከአንድ አመት በታች ያሉ ህፃናት እንክብካቤ የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ። እነዚህ መረጃዎች ላንባቢ እንዲመቹ በተለያዩ ዕርዕሶች ተከፋፍለው ተቀምጠዋል። በእያንዳንዱ ዕርዕስ ስር ያሉ ንዑስ ዕርዕሶች በተለያዩ ሀሳቦች ዙሪያ የተብራራ መረጃዎችን ይዘዋል። የዚህ ድህረ ገፅ አላማ አንድ እናት ስለቅድመወሊድ ፣ ወሊድና ድህረወሊድ የተፈጥሮ ኡደቶች ፣ አስፈላጊ የህክምና ክትትልና ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ችግሮች በቂ ግንዛቤ ኖሯት እራሷንና ልጇን ከሚጎዱ ነገሮች እንድትጠነቀቅ ብሎም ችግር ሲፈጠር ምን ማድረግ እንዳለባት ምክር መስጠት ነው።

በኢትዮጵያ ከ90% በላይ የሚሆኑት እናቶች በመኖሪያ ቤት በመሆኑ የሚወልዱት ለእናቶችና ህጻናት ስለሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች አውቀው ህክምናን እንዲሹ መንገድ ስለመክፈትም ያቀደ ነው። እነዚህ መረጃዎች በጤና ባለሙያ የተገመገሙ ቢሆንም ለግል የጤና ጉዳይ ሁልግዜም ሀኪሞን ያማክሩ:: ከመጀመሮ በፊት የአጠቃቀም ውሉንም ያንብቡ።

አስተያየት

second post second post

ጡት ማጥባትን መቀጠል ለምትፈልጎ እናት ልጅዋ የህፃን እንክብካቤ (ቻይልድ ኬር) ከገባ በኃላ የእርሥዎ ድጋፍና ማበረታቻ ታላቅ አስተዋፅኦ አለው። እናት ልጅዋን ለማጥባት የምታደርገወን ጥረት አንደሚደግፉ ካወቀች

ሙሉውን ያንብቡ »

ሰላም

እንኳን ወደ እናት መረጃ ድህረ ገፅ በሰላም መጡ :: በዚህ ድህረ ገፅ ስለእርግዝና ፣ ወሊድና ከአንድ አመት በታች ያሉ ህፃናት እንክብካቤ የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ። እነዚህ መረጃዎች

ሙሉውን ያንብቡ »

another post 1

What is the_content, and why does Elementor require it? The the_content function is a WordPress function that gets the content from the database and prints it on the screen.

ሙሉውን ያንብቡ »