የቅድመ ወሊድ ቀጠሮ

አሁን በተሻሻለው የቅድመ ወሊድ ክትትል ስርዓት አንዲት ነብሰ ጡር እርጉዝ ከሆነችበት ቀን አንስቶ እስከምትወልድበት ቀን ድረስ 8 ጊዜ የጤና ተቋም መሄድ ይኖርባታል። እነዚህም ጊዜአቶች የመጨረሻ የወር አበባሽ ከጀመረ በ12፣ 20፣ 26፣30፣ 34፣ 36፣ 38 እና 40 ሳምንት ናቸው። አብዛኞቹ ቀጠሮዎች ላይ ተመሳሳይ ምርመራዎችና ምክሮች ቢሰጡም እያንዳንዱ ቀጠሮ ላይ መገኘት አንቺ በግል የሚኖሩሽን ጥያቄዎችና ባንቺ የጤና ሁኔታ የሚወሰኑ የጤና ክትትሎችን ለማረግ ስለሚረዳ ቀጠሮሽን እንዳታሳልፊ።

የመጀመርያው ቀጠሮ

ጀመርያው የቅድመወሊድ ክትትል እርግዝናው ትክክለኛ ለመሆኑ ምርመራ ከተደረገ በኋላ ጥያቄዎች፣ ምክሮችና ምርመራዎች ይኖራሉ።
 • የደም ግፊት፣ ክብደትና ቁመት
 • ለመጨረሻ ግዜ የወር አበባ ያየሽበትን ቀን
 • ከዚህ በፊት ውርጃ መኖር አለመኖሩን፣
 • የእርግዝና መከላከያ ምን ትጠቀሚ እንደነበ
 • የምትወስጅው መዳኒት ካለ
 • ከዚህ በፊት ሃኪም ቤት እንድትተኚ ያረገሽ የጤና ችግር ከነበር
 • መውሰድ የማትችያቸው ነገሮችን (አለርጂ የሚያመጡ ነገሮችን)
 • ከቤተሰብ ጋር ተያይዞ የሚያሰጋ የጤና ታሪክ ካለ
 • የሕፃኑ ጭንቅላትና ሰውነት ቀጥ ያለ (አንገቱ ካልተጠማዘዘ)፣
 • የሕፃኑ ጭንቅላትና ሰውነት ቀጥ ያለ (አንገቱ ካልተጠማዘዘ)፣
 • የሕፃኑ ጭንቅላትና ሰውነት ቀጥ ያለ (አንገቱ ካልተጠማዘዘ)፣
 • የሕፃኑ ጭንቅላትና ሰውነት ቀጥ ያለ (አንገቱ ካልተጠማዘዘ)፣
ትክክለኛ ጡት አጎራረስ ደግሞ
 • የጡት ጫፍ ላይ የሚገኘው ጥቁሩ ከፍል ከሕፃኑ/ኗ አፍ በታች ሳይሆን በላይ በብዛት ከታየ፣
 • የሕፃኑ/ኗ አፍ በደንብ ከተከፈተ፣
 • የታችኛው ከንፈሩ/ሯ ወደውጪ ከተገለበጠ፣
 • አገጩ/ጯ ጡቱን ከነካ ሕፃኑ/ኗ ጡቱን በደንብ ጎርሷል/ሳለች ማለት ነው።
Share on facebook
Share on google
Share on twitter

አስተያየት

መዝጊያ