አዘጋጅ: ሰላም በላቸው

ይህ የሞባይል መገልገያ ስለእናቶች፣ ጨቅላ ህፃናትና ህፃናት የጤና አጠባበቅ ትምህርት ሞባይልን በመጠቀም – mHealth for maternal newborn and child health promotion” በሚል ዕርእስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባዬ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ ሴንተር በተማሪ ሰላም በላቸው በተሰራ የድህረ ምረቃ ጥናት የተዘጋጀ ነው። አላማውም ነብሰጡሮችን እናቶችንና ህብረተሰቡን በማስተማር አስፈላጊውን የቅድመ ወሊድና ድህረወሊድ ክትትል የሚያደርጉ እንዲሁም በሰለጠኑ አዋላጆች የሚወልዱ ነብሰጡሮችንና እናቶችን ቁጥር መጨመር ነው።
መዝጊያ